ሀዲያ ሆሳዕና በአንድ ተጫዋች ጉዳይ የፍርድ ቤት ውሳኔ ተላለፈበት

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከተጫዋቾች ጋር በተያያዘ የተለያዩ ክሶች ሲሰሙበት የቆየው ሀዲያ ሆሳዕና የፍርድ ቤት ውሳኔ ተወስኖበታል።…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከአራተኛ ሳምንት በኋላ ተቋርጦ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅት ይጀምራል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ለኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከታንዛኒያ ጋር ለሚያደርገው የማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት…

“በእግርኳስ ምንም የማይቻል ነገር የለም” ጌታነህ ከበደ

የዋሊያዎቹ የፊት መስመር ተሰላፊ ከካፍ ኦንላይን ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርጓል። 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀምር ቀናቶች…

​ድሬደዋ ዋና አሠልጣኙን ገምግሞ ውሳኔ አሳልፏል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወጥ አቋም ማሳየት ያልቻለው ድሬደዋ ከተማ በዛሬው ዕለት አሰልጣኙን በመገምገም የተለያዩ ውሳኔዎችን…

​የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከእረፍት መልስ የሚደረግበት ቦታ ታውቋል

የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከአፍሪካ ዋንጫ መልስ በአስረኛ ሳምንት ሲቀጥል በአዳማ ከተማ ይደረጋል ቢባልም ውድድሩ ወደ…