የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን | የብሔራዊ ቡድኑ የዛሬ ልምምድ

የመክፈቻ ጨዋታውን ትናንት ያከናወነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ልምምዱን ሰርቷል። በምድብ ሀ የተደለደለችው ኢትዮጵያ ትናንትና…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን | የዳዋ ሆቴሳ እና ፋሲል ገብረሚካኤል አሁናዊ ሁኔታ

ከሰዓታት በፊት ባቀረብነው ዘገባ የሽመልስ በቀለን የጉዳት ሁኔታ አስመልክቶ መረጃ መድረሳችን ሲታወቅ በማስከተል ዳዋ ሆቴሳ እና…

”… ካሜሩን እንዲህ ነው ብሎ ጫና ማብዛትም ተገቢ አይደለም” አሠልጣኝ ውበቱ አባተ

👉🏼 ” በጊዜ ቀይ መምጣቱ ዕቅዳችንን አበላሽቶታል” 👉🏼 ” በአስር ተጫዋች የሚያጠቃ ቡድን ዓለም ላይ የለም”…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለወሳኙ ጨዋታ ዝግጅቱን ጀምሯል

በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚመራው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ላለበት የታንዛኒያ ጨዋታ ልምምዱን…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን | የሽመልስ በቀለ ወቅታዊ ሁኔታ

በጉዳት ምክንያት የመጀመሪያውን ጨዋታ ያላደረገው የሽመልስ በቀለ ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ የተጠናቀረ ዘገባ። የብሔራዊ ቡድኑ ወሳኝ ተጫዋች…