ሀገር አቀፍ የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች የእግርኳስ ውድድር ዛሬ ተጀምሯል

በሁለቱም ፆታዎች ሀገርን ወክለው የሚሳተፉ ትምህርት ቤቶችን ለመለየት የሚረዳው እና የፓን አፍሪካኒዝምን ፅንሰ ሀሳብ ለማስፋፋት የተለመው…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን | ግብጠባቂው ለቀጣይ ጨዋታዎች ይደርስ ይሆን ?

በጉዳት ምክንያት ከመጀመርያው ጨዋታ ውጪ የነበረው ግብጠባቂው ፋሲል ገብረሚካኤል በቀጣይ ጨዋታዎች ይደርስ ይሆን ? የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዛሬ ልምምድ ውሎ

ከኬፕቨርድ ጨዋታ መልስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት የሁለተኛ ቀን ልምምዱን አድርጓል። ትናንት ልምምድ ባደረገበት ተመሳሳይ…

ድሬዳዋ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾሟል

አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ያገደው የምስራቁ ክለብ ጊዜያዊ አሰልጣኝ በዛሬው ዕለት መሾሙ ታውቋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

​የአፋር እግርኳስ ፌዴሬሽን እና ጎፈሬ ስምምነት ፈፅመዋል

በቅርቡ የውስጥ ውድድሮቹን የሚጀምረው የአፋር እግርኳስ ፌዴሬሽን ከግዙፉ ሀገር በቀል ትጥቅ አምራች ተቋም ጋር ዛሬ የአጋርነት…

​ኢትዮጵያዊው ዳኛ የመጀመሪያ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታውን ለመምራት ተሰይሟል

አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮችን የመራው በዓምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫው ትልቅ ግምት የተሰጠውን ጨዋታ ለመምራት ተሰይሟል።…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን | ሽመልስ በቀለ ለሐሙሱ ጨዋታ ይደርስ ይሆን ?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሐሙሱ ጨዋታ ልምምዱን የቀጠለ ሲሆን ሽመልስ በቀለ የዛሬውን ልምምድ አቋርጦ ሲወጣ ተመልክተናል። በሽመልስ…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን | በያሬድ ባየህ ዙርያ የተላለፈው የቅጣት ውሳኔ ታውቋል

ኢትዮጵያ እና ኬፕ ቨርድ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ሲያከናውኑ በ11ኛው ደቂቃ በቀይ ካርድ የወጣው ያሬድ…