​አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከጨዋታው በኋላ አስተያየት ሰጥተዋል

👉”በዚህ ውድድር ያገኘነው ዋናው ነገር ልምድ ነው” 👉”ለወደፊቱ በትክክለኛው መንገድ ላይ መሆናችንን አምናለሁ” 👉”…ተጫዋቾቻን በሜዳ ላይ…

ዋልያው በምድብ የመጨረሻ ጨዋታው አንድ ነጥብ ቢያገኝም ከውድድሩ ተሰናብቷል

ወደ ቀጣይ ዙር ለማለፍ ያለውን ጭላንጭል ተስፋ ለመጠቀም የምድብ ሦስተኛ ጨዋታውን ከቡርኪና ፋሶ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ…

​የዋልያዎቹን የምሽቱን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ያለውን ቆይታ የሚወስነውን የምሽቱን ተጠባቂ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ይፋ ሆነዋል። 33ኛው…

Continue Reading

“…በእጃችን ባለው ጨዋታ የምንችለውን ሁሉ አድርገን ወደ ቀጣይ ዙር ለማለፍ ያለችውን እንጥፍጣፊ ዕድል ለመጠቀም ዝግጁ ነን” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

👉 “ከአዕምሯዊ ጥንካሬ አንፃር ለትልልቅ ጨዋታዎች የመዘጋጀት ነገራችን መጨመር አለበት” 👉 “ጎሉን ተዉትና ሌላው ያለን ነገር…

Continue Reading