ቅድመ ዳሰሳ | የ10ኛ ሳምንት አራተኛ ቀን ጨዋታዎች

የአሰረኛው ሳምንት ማሳረጊያ በሆኑት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ መከላከያ ድሬዳዋ ከተማ በሀዋሳ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-2 አዳማ ከተማ

በምሽቱ ጨዋታ ሰበታ ከተማን ከአዳማ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በአዳማ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት…

​ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

አመሻሽ ላይ በተደረገው ጨዋታ አዳማ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች ሰበታ ከተማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል። እንደ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 አዲስ አበባ ከተማ

ጅማ አባ ጅፋር አዲስ አበባ ከተማን 1-0 ከረታበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል፡፡…

​ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

የዳዊት እስጢፋኖስ ግሩም የቅጣት ምት ጎል ጅማ አባ ጅፋርን ከድል ጋር አስታርቃለች። በፀሀያማው አየር ቀዝቀዝ ብሎ…

​የወልቂጤ ከተማ ክስ ማብራሪያ ተሰጥቶበታል

ወልቂጤ ከተማ በፍቀረየሱስ ተወልደብርሀን ላይ ያነሳው ጥያቄ ላይ ምላሽ አግኝቷል። በአስረኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር ሀድያ ሆሳዕና…