የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን በመልስ ጨዋታ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ገጥሞ 1ለ0 ቢሸነፍም ከሜዳው ውጪ ባደረገው ጨዋታ ባስመዘገበው ውጤት መሰረት በ3ለ1 ድምር ውጤት ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ያለፈ ሲሆን ከዛሬው ጨዋታ መጠናቀቅም በኋላ ተከታዩን አጭር ሀሳብ አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ ከጨዋታው በኋላ ሰጥቷል፡፡ ስለ ዛሬው ጨዋታ እና ስለRead More →

ያጋሩ

የሊጉ የአዳማ ቆይታ ማሳረጊያ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። የ21ኛው ሳምንት ተገባዶ ውድድሩ ወደ ባህር ዳር ከተማ ከማቅናቱ በፊት በዕኩል 34 ነጥቦች ሁለተኛ እና አራተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን ቡድኖች ያገናኛል። ይህ ጨዋታ ተጋጣሚዎቹ በዋንጫ ፉክክሩ ውስጥ ከዚህ በኋላ የሚኖራቸውን ደረጃ ብቻ ሳይሆን መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀድሞ ጨዋታውን ከማሸነፉ አንፃርRead More →

ያጋሩ

የ21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ዳሰነዋል። በአዳማ ከተማ የሚደረጉት የሊጉ ጨዋታዎች ነገ ጥሩ ፍክክር እንደሚደረግባቸው በሚታሰቡ ሁለት መርሐ-ግብሮች ይቋጫሉ። ቀዳሚው ጨዋታ ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት እየጣረ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማን ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ካልተሸነፈው ሀዲያ ሆሳዕና ያገናኛል። የመዲናው ክለብ አዲስ አበባ በአንፃራዊነት ከበድ ካሉት ፋሲል ከነማ እናRead More →

ያጋሩ

በሕንድ አስተናጋጅነት ለሚደረገው ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ የ3ኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደቡብ አፍሪካ አቻው 1ለ0 ቢሸነፍም በድምር ውጤት 3ለ1 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉን አረጋግጧል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ እና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ተገኝተው በተከታተሉት ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽRead More →

ያጋሩ

ለድሬዳዋ ከተማ ትልቅ ዋጋ ያለውን ሦስት ነጥብ ካስገኘው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ሳምሶን አየለ – ድሬዳዋ ከተማ ስለጨዋታው “ያለንበት ቀጠና በጣም አስጨናቂ ነው ከዚህ ለመውጣት ያለን አማራጭ ያገኘነውን አጋጣሚ ተጠቅመን አሱን አስጠብቀን መውጣት ነው ከዚህ አንፃር ያሰብነውን አሳክተናል።” የመጀመሪያውን ግብ ካስቆጠሩ በኋላ ስለነበረው ሂደት “በስጋትRead More →

ያጋሩ

የመውረድ ስጋት የሚያንዧብብባቸው ድሬዳዋ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በምስራቁ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቋል። ባሳለፍነው ሳምንት ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ የተጋራው ድሬዳዋ ከተማ በዛሬው ጨዋታ በቅጣት፣ ጉዳት እና እረፍት ምክንያት ግማሽ ደርዘን ተጫዋቾችን ለውጧል። በዚህም በእንየው ካሣሁን፣ ዳንኤል ደምሱ፣ ከድር ሀይረዲን፣ ዳንኤል ኃይሉ፣ ብሩክ ቃልቦሬ እና ሙኸዲን ሙሳ ምትክ ያሲንRead More →

ያጋሩ

ሦስት ግቦች ከተስተናገዱበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ ጨዋተቀው እንዴት ነበር? ጨዋታውን ከእኛ የጨዋታ መንገድ ይልቅ ለማሸነፍ ያለን የማሸነፍ ጭንቀት መርቶታል ብዬ አስባለው። እንደ አጠቃላይ ማሸነፋችን ጥሩ ነው። ከዚህ በፊት ከነበሩት ጨዋታዎች የጎል ዕድል በመፍጠር እና በመጨረስ ላይ ተሻሽለናል። እንቅስቃሴያችን ግን እንደጠበቅነው አልነበረም። ጨዋታውRead More →

ያጋሩ

ወልቂጤ ከተማ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አርባ ምንጭ ከተማን በማሸነፍ ከሦስት ነጥብ ጋር ታርቋል። በፋሲል ከነማ አንድ ለምንም ተሸንፎ የዛሬውን ጨዋታ የቀረበው አርባምንጭ ከተማ ሦስት ነጥብ ካስረከበበት ፍልሚያ በቅጣት ምክንያት የሌለው አሸናፊ ፊዳን ጨምሮ በላይ ገዛኸኝ እና ኤሪክ ካፓይቶን በኡቸና ማርቲን፣ ፍቃዱ መኮንን እና ሀቢብ ከማል ሲተካ ባሳለፍነው ሳምንት ከድሬዳዋ ከተማRead More →

ያጋሩ