ቅድመ ዳሰሳ | የ22ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን
ነገ ፕሪምየር ሊጉ ባህር ዳር ላይ ሲቀጥል በሚደረጉት ሦስት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ አርባምንጭ ከተማ በ21ኛ ሳምንት የውድድር ዓመቱ አራተኛ ድሉን ባህር ዳር ከተማ ላይ ያገኘው ጅማ አባ ጅፋር በጊዜያዊ አሠልጣኙ የሱፍ ዓሊ እየተመራ በምርጥ ብቃት ጨዋታውን አገባዷል። በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ የሙጥኝ ያለው ቡድኑ ነገRead More →