ዩጋንዳ የሴካፋ ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች

ለተከታታይ አስር ቀናት ሲደረግ የነበረው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በአስተናጋጇ ሀገር ዩጋንዳ ቻምፒዮንነት ተጠናቋል፡፡ በስምንት የቀጠናው ሀገራት…

ሉሲዎቹ የሴካፋን ውድድፍ በሦስተኝነት አጠናቀዋል

በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን 2ለ1 በመርታት የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ የሉሲዎቹ አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በ4-3-3…