የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ስድስት ጨዋታዎች ዛሬ በሁለት ስታዲየሞች ሲደረጉ ተጠባቂው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ 1-1 ሲጠናቀቅ ሀዋሳ ፣ መከላከያ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ አዲስ አበባ እና ጌዲኦ ዲላ ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል፡፡ ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በረፋዱ ጨዋታ ድል አድርገዋል 3፡00 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስRead More →

ያጋሩ

ነገ ቀጥለው በሚደረጉት የሊጉ ሦስት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ የጨዋታ ቀኑ ረፋድ ላይ እየሰመጠ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋርን እና ቀድሞ የሰበሰባቸው ነጥቦችን እየመነዘረ የሚገኘው ወላይታ ድቻን ያገናኛል። ጅማ ከበላዩ ያለው ድሬዳዋ ዛሬ መሸነፉን ተከትሎ የመጨረሻ ዕድሉን ተጠቅሞ የስድስት ነጥብ ልዩነቱን ለማጥበብ በማሰብ ወደRead More →

ያጋሩ

በ28ኛው ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር ቀትር ላይ የተጫወተው ድሬዳዋ ከተማ ለሊጉ የበላይ አካል የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል። በባህር ዳር ስታዲየም ዛሬ ቀትር ባህር ዳር ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በባህር ዳር ከተማ 1-0 አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል። ከጨዋታው መካሄድ አስቀድሞ እና መጠናቀቅ በኋላ ድሬዳዋ ከተማዎች ‘ዳኝነቱ ላይ ቅሬታ አለብን’ በማለት ለኢትዮጵያRead More →

ያጋሩ

ነጥብ በመጋራት ከተጠናቀቀው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ ስለ ጨዋታው “እጅግ ጠንካራ ፉክክር የታየበት ፣ በሁለታችን በኩል የተሻለ ነገር ያሳየንበት ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ በሁለተኛው 45 ስለተቀየረው ነገር “መልበሻ ክፍል ውስጥ በዕረፍት ሰዓት የተነጋገርነው ‘ምንም አማራጭ የለንም ከማጥቃት ውጪ’ ነው፡፡ ማጥቃት ማለት አጥቂዎችን ማብዛትRead More →

ያጋሩ

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ለምንም የተረቱት ወልቂጤዎች ሦስት ነጥብ ካስረከቡበት ጨዋታ የግብ ዘቡ ሮበርት ኦዶንካራን በሰዒድ ሀብታሙ፣ ረመዳን የሱፍን በዮናስ በርታ፣ በሀይሉ ተሻገርን በኢሞሞ ንጎይ እንዲሁም ቤዛ ገብረመድህን በሙሉጌታ ወልደጊዮርጊስ ለውጠው ወደ ሜዳ ሲገቡ ጅማ አባRead More →

ያጋሩ

በወራጅ ቀጠናው ትልቅ ትርጉም ያለው ፍልሚያ በጣናው ሞገዶቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የአሸናፊ ቡድን አሠልጣኝ አስተያየት ሲሰጡ የተሸናፊው ግን ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል። አብርሃም መብራቱ – ባህር ዳር ከተማ ጨዋታው እንዴት ነበር…? ጨዋታው ውጥረት የበዛበት እና አስቸጋሪ ጨዋታ ነበር። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ሁለታችንም የታችኛው ደረጃ ላይ በመሆናችንና ወደ ላይኛው ቀጠና ለመውጣት ባደረግነውRead More →

ያጋሩ

የመናፍ ዐወል ብቸኛ ግብ በፍሬው ጌታሁን ድንቅ ብቃት እስከፍፃሜው በጨዋታው ውስጥ የቆየው ድሬዳዋ ከተማን አሳዛኝ ተሸናፊ አድርጋለች። ባህር ዳር ከተማዎች ከሀዋሳው ሽንፈት ባደጓቸው ለውጦች አቡበከር ኑራ በፋሲል ገብረሚካኤል ፣ ሰለሞን ወዴሳ ህመም በገጠመው ፈቱዲን ጀማል ፣ ሳለአምላክ ተገኘ በግርማ ዲሳሳ ፣ ፉዓድ ፈረጃ በአብዱልከሪም ኒኪማ ፣ ፍፁም ዓለሙ በአለልኝ አዘነRead More →

ያጋሩ