የነገውን ተጠባቂ የጨዋታ ቀን የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። ወደ ፍፃሜው እየቀረበ በሚገኘው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ እጅግ አጓጊ የሆነ የጨዋታ ቀን ይጠበቃል። ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በተመሳሳይ ቀን በተከታታይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ በመሆኑ ዕለቱ የሊጉን ቻምፒዮን የማመላከት አቅም ሊኖረው የሚችል ስለሆነ ተጠባቂነቱ ከፍ ብሏል። ከዚህ በተጨማሪ በመጀመሪያው ጨዋታ ደግሞRead More →

ያጋሩ

የዕለቱ ሦስተኛ ጨዋታ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ – ባህርዳር ከተማ ስለ ሁለቱ አርባ አምስት ደቂቃዎች እንቅስቃሴ…? “ሁለቱንም አርባ አምስት ደቂቃዎች ብዙ ብልጫ ነበረን ማለት እችላለሁ። ነገር ግን አንድ ሦስተኛው የተጋጣሚ የመከላከል ክፍል ውስጥ ስንደርስ ከጉጉት የተነሳ ብዙ ኳሶችን ስተናል። አለመረጋጋታችን ለውጤት መጓጓታችንRead More →

ያጋሩ

በዕለቱ ሦስተኛ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ እና ሰበታ ከተማ በውብ ግቦቻቸው አንድ እኩል ወጥተዋል። ባሳለፍነው ሳምንት ድሬዳዋ ከተማን አንድ ለምንም ያሸነፉት ባህር ዳር ከተማዎች በጨዋታው ግብ አስቆጥሮላቸው የነበረውን መናፍ ዐወል በጉዳት ምክንያት በፈቱዲን ጀማል ተክተው ወደ ሜዳ ገብተዋል። በአዲስ አበባ ከተማ የ4ለ3 ሽንፈት ያስተናገዱት ሰበታ ከተማዎች በኩላቸው ኃይለሚካኤል አደፍርስ፣ አንተነህRead More →

ያጋሩ

ከጥሩ የሜዳ ላይ ፉክክር በኋላ ሁለት አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዲያ ሆሳዕና ስለጨዋታው “ቆንጆ እና ተመጣጣኝ ጨዋታ ነበር። ቀዝቀዝ ያለ አጀማመር ቢኖረንም በሂደት የተሻልን ሆነናል። በሁለተኛው አጋማሽ በሁለታችንም በኩል ጥሩ ፉክክር ነበር እንደአጠቃላይ ጥሩ ጨዋታ ነበር። ወደ መጀመሪያ ተመራጭነትRead More →

ያጋሩ

ጥሩ ፉክክር ያስተናገደው የምሳ ሰዓቱ የወላይታ ድቻ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከቅዱስ ጊዮርጊሱ ጨዋታ ባደረጋቸው ስድስት ለውጦች ሶሆሆ ሜንሳህ ፣ ኤልያስ አታሮ ፣ ፀጋዬ ብርሀኑ ፣ ኤፍሬም ዘካሪያስ ፣ ራምኬል ሎክ እና ዑመድ ዑኩሪ ወደ መጀመሪያ አሰላለፍ መጥተዋል። በወላይታ ድቻ በኩል በተደረገ ብቸኛ ለውጥRead More →

ያጋሩ

ከረፋዱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ ስለጨዋታው “መውረዱን ያረጋገጠ ቡድን እንደመሆኑ በነፃነት እንደሚመጡ ጠብቀን ነበር ፤ በነፃነት የሚጫወት ቡድንን መግጠም ደግሞ በጣም አስቸጋሪ ነው። በመሆኑም ከዚህ ጨዋታ ሦስት ነጥብ ይዞ መጨረስ በጣም ጥሩ ነው።” ሱራፌል ዓወል ስላመከናት የፍ/ቅ/ምRead More →

ያጋሩ

በ29ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ በነበረው መርሐ-ግብር አምበሉ ጌታነህ ከበደን መልሰው ያገኙት ወልቂጤ ከተማዎች ጅማ አባ ጅፋርን በመርታት ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ወልቂጤ ከተማዎች ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከሲዳማ ቡና ጋር ነጥብ ከተጋራው ስብስብ ሁለት ለውጥ ያደረጉ ሲሆን በዚህም ቤዛ መድህን እና ዮናታን ፍሰሃን አስወጥተው በምትካቸው ዮናስ በርታ እና ከሦስት ጨዋታዎች ቅጣት የተመለሰውን አምበላቸውንRead More →

ያጋሩ