የትንቅንቁ ተፋላሚዎች መንገድ – ክፍል 2

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማን የነገ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች መነሻ በማድረግ የቡድኖቹን ጉዞ የቃኘንበት ሁለተኛ እና…

የትንቅንቁ ተፋላሚዎች መንገድ – ክፍል 1

የውድድር ዓመቱን ወሳኝ የጨዋታ ዕለት በማስመልከት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማን የፉክክር ጉዞ የተመለከተ ፅሁፍ ያዘጋጀን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 አርባምንጭ ከተማ

ሊጉን የተሰናበተው ሰበታ ከተማ በመጨረሻ ጨዋታው ሦስት ነጥብን ከአርባምንጭ ከተማ ከወሰደበት ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ በማሸነፍ ሊጉን ተሰናብቷል

መውረዳቸውን ያረጋገጡት ሰበታ ከተማዎች በፍፁም ገብረማሪያም የፍፁም ቅጣት ምት ጎል አርባምንጭን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ ጉዟቸውን ጨርሰዋል።…

ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተወሰነበት

ለከርሞ በፕሪሚየር ሊጉ እንደማይሳተፍ የተረጋገጠው ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከሜዳ ውጭ ባሉ ችግሮች እየታመሰ የውድድር…

ዋልያዎቹ የቻን የማጣሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ሀገር ታውቋል

የካፍ የስታዲየም መመዘኛ መስፈርት አለማሟላቱን ተከትሎ የሜዳ ላይ ጨዋታዎቹን ከሀገር ውጪ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-2 ወልቂጤ ከተማ

የመጨረሻ ሳምንት የመጀመሪያ ከነበረው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ ዓመቱን በድል ቋጭተዋል

ወልቂጤ ከተማዎች ወላይታ ድቻን 2-0 በመርታት የውድድር ዘመኑን በድል ሲቋጩ ጌታነህ ከበደም 14ኛ የውድድር ዘመኑን ግብ…