ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ፣ መከላከያ እና አዲስ አበባ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተደረጉ ሦስት መርሀግብሮች ሲጀመሩ ሀዋሳ ከተማ ቦሌን ፣…

“ከመጀመርያው ጀምሮ ደጋፊዎቻችን በእኛ ዕምነት ጥለውብን ነበር” ጋቶች ፓኖም

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ካነሳ በኋላ የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም ከሶከር…

“ሥራችንን በሚገባ ሰርተን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ይሄንን ዋንጫ አበርክተናል” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአራት ዓመታት በኋላ የሊጉን ዋንጫ እንዲያገኝ ያስቻሉት አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ከፌሽታው ስሜት ሳይወጡ ሀሳባቸውን…

አዲስ አበባ ከተማ ቅሬታ አቀረበ

በመጣበት ዓመት ዳግመኛ ወደ ከፍተኛ ሊጉ እንደወረደ ያረጋገጠው አዲስ አበባ ከተማ ከጨዋታ በፊት ስጋቱን ገልፆ የነበረ…

“…በዚህ ዓይነት ደረጃ ከፕሪምየር ሊጉ መውረድ ለእኔ ወንጀል ነው…” አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው

ድሬዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3-2 ያሸነፈበትን ሂደት አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው አምርረው ኮንነዋል። ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊጉን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉ ቻምፒዮን ሆኗል

ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ የሊጉን ክብር ሲቀዳጁ አዲስ አበባ ሦስተኛው ወራጅ ቡድን ሆኗል።…