የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | በተጠባቂው ጨዋታ ንግድ ባንክ ድል አድርጓል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም በሦስት መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወሳኙ ጨዋታ ድል ሲቀናው አርባምንጭ ከተማም አሸንፏል፡፡ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በበኩሉ በደረጃ ሰንጠረዡ ከፍ የሚልበትን ነጥብ ጥሏል፡፡ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ ረፋድ 3 ሰዓት በአሰልጣኝ መሠረት ማኔ የሚመራው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በአሰልጣኝ እዮብ ተዋበ የሚመራው ድሬዳዋRead More →