ደደቢት ከ ጅማ አባ ቡና | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
2017-03-26
FT ደደቢት 1-1 ጅማ አባ ቡና – 88′ ጌታነህ ከበደ | 27‘ መሀመድ ናስር ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ 90+2′ ጅማዎች የሞከሩትን ኳስ ክሌመንት ሲይዘው ኳሷ ከግቧ መስመር አልፋ ነበር በሚል አባ ቡናዎች ቅሬታቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ጎልልል!!! ደደቢት 88′ ጌታነህ ከበደ ከመስመር የተሻገረለትን ኳስ ወደRead More →