የፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ዙር መጋቢት 5 ይጀመራል
2015-02-08
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር በመጪው መጋቢት 5 እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በመጋቢት ወር በሚካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ምክንያት ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሊጉ የአዲስ አበባ ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ ስታድየም የሚደረጉ ይሆናል፡፡ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎቹ እስከ ነሃሴ 7 ድረስ የሚደረጉ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎችንRead More →