ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂ ችግሩን ለመቅረፍ ከውጪ ሃገር ካስፈረማቸው የፊት መስመር ተጫዋቾች አንዱ ነው። እግር ኳስን ከትውልድ ሃገሩ ናይጄሪያ እስከ መካከለኛው ምስራቋ ኦማን ድረስ ተጫውቶ አሳልፏል። ለእግር ኳሱ እጅግ ከፍተኛ ፍቅር አለው፤ “እግር ኳስ በተፈጥሮ ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው።” ይላል የዛሬው የሶከር ኢትዮጵያ እንግዳ አቢኮዬ አላዴ ሻኪሩ…Read More →

ያጋሩ