ቻምፒዮንስ ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አልጄርያ ተጉዟል
2015-02-11
በ2015 የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ትላንት ሌሊት ወደ አልጄርያ ተጉዟል፡፡ 18 ተጫዋቾችን ጨምሮ 26 የልኡካን ቡድን ይዞ የተጓዘው ቅዱስ ጊዮርጊስ በግብፅ አድርጎ አልጄርያ ዋና ከተማ አልጀርስ የተጓዘ ሲሆን ከአልጀርስ 200 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደሚገኘው የተጋጣሚው ኤም ሲ ኡልማ ስታድየም ክለቡ ባዘጋጀላቸው አውሮፕላን እንደሚጓዙ ታውቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ 18ቱምRead More →