በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ካፕ እየተወዳደረ የሚገኘው የኢትዮጵያው ተወካይ ደደቢት የሲሸልሱን ኮት ዲ ኦርን በስታደ ደ አሚቴ 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የፓርስሊን ክለብ የሆነው ኮት ዲ ኦር በ34ኛው ደቂቃ በዳርዊን ሮዜት ግብ መሪ መሆን ችሎ ነበር፡፡ በሁለተኛው አጋማሽ የደደቢቱ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ናይጄሪያዊውን ሳሙኤል ሳኑሚ በበረከት ይሳቅ ቀይረው በማስገባት የተሻለ ውጤት ይዘውRead More →

ያጋሩ