ለአርባምንጭ ከነማ ለመጫወት ከስምምነት ደርሶ የነበረው አበባው ቡታቆ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደሚመለስ ክለቡ ማሳወቁን ተከትሎ የመነጋገርያ ርእስ ሆኗል፡፡ ግራ መስመር ተከላካዩ ከአርባምንጭ ጋር በወር 79ሺህ ብር እንዲከፈለው ተስማምቶ ክለቡን የተቀላቀለ ሲሆን በቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይም ተሳታፊ ነበር፡፡ ወላይታ ድቻን ባሸነፉበት የዝግጅት ጨዋታም ግብ አስቆጥሮ ነበር፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ህዝብ ግንኙነት አቶRead More →

ያጋሩ