ከማል ኢብራሂም በአውስትራሊያ ናሽናል ፕሪምየር ሊግ ቪክቶሪያ (ከአውስትራሊያ ኤ ሊግ ቀጥሎ ያለው ሊግ ነው፡፡) የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል፡፡ ከማል ለፓርት ሜልቦርን ሻርክስ በ28 ጨዋታዎች 10 ግቦችን አስቆጥሮ 8 ግብ የሆኑ ኳሶችን ማቀበል ችሏል፡፡ የ24 ዓመቱ የፓርት ሜልቦርን ሻርክስ የመስመር ተጫዋች ስላሳለፈው የእግርኳስ ህይወት ከሶከር ኢትዮጵያው ኦምና ታደለ ጋር ቆይታRead More →

ያጋሩ