በሚልኪያስ አበራ   የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግማሽ የውድድር ዘመን ተስተካካይ ጨዋታዎች በተለያዩ ስታድየሞች ተካሂደዋል፡፡ በአበበ ቢቂላ ስታድየም ኤሌክትሪክ ከኢትዮጵያ ቡና ባደረጉት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቀያዮቹ 1-0 አሸንፈው ከ5 ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል፡፡ በጨዋታው የመጀመርያ አጋማሸ ኢትዮጵያ ቡናዎች በሁለት የተከላካይ አማካዮች የተዋቀረውን 4-2-3-1 የተጨዋቾች የሜዳ ላይ አደራደርን የተገበሩ ሲሆንRead More →

ያጋሩ

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን አሸንፎ ደረጃውን አሻሽሏል፡፡ የሶከር ኢትዮጵያውሚልኪያስ አበራ ጨዋታውን ተመልክቶ የሚከተለውን ታክቲካዊ ትንታኔ አዘጋጅቷል፡፡ ባለፈው ሳምንት ከሜዳው ውጪ ነጥብ ጥሎ የተመለሰው ኢትዮጵያ ቡና በ11ኛው ሳምንት የሊጉ መርሃ ግብር በአበበ ቢቂላ ስታድየም አከናውኖ ድል አድርጓል፡፡ በጨዋታው የኢትዮጵያ ቡና በቴክኒክ ክህሎት የበለፀጉ አማካዮችን ባቀፈው የመሃል ክፍልRead More →

ያጋሩ

ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂ ችግሩን ለመቅረፍ ከውጪ ሃገር ካስፈረማቸው የፊት መስመር ተጫዋቾች አንዱ ነው። እግር ኳስን ከትውልድ ሃገሩ ናይጄሪያ እስከ መካከለኛው ምስራቋ ኦማን ድረስ ተጫውቶ አሳልፏል። ለእግር ኳሱ እጅግ ከፍተኛ ፍቅር አለው፤ “እግር ኳስ በተፈጥሮ ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው።” ይላል የዛሬው የሶከር ኢትዮጵያ እንግዳ አቢኮዬ አላዴ ሻኪሩ…Read More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና 3-1 አርባ ምንጭ ከነማ ህዳር 21/2014 ዓ.ም በሚልኪያስ አበራ ‹‹ አዬ ሀዬ ጋሞቶ (ና እንደ አንበሳ)›› በሚል ደማቅ የአርባምንጭ ደጋፊዎች ህብረ ዝማሬ እና የዘወትር የአዲስ አበባ ስታዲየም አድማቂዎች በሆኑት የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ተወዳጅና አነሳሽ መዝሙር ‹‹ቡና ገበያ አደገኛ!›› የደመቀው የእሁድ የስታዲየም ድባብ ደስRead More →

ያጋሩ

ከእሁድ የቀጠሉት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ደደቢት ወደ መሪነት የተመለሰበትን ፣ ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ከመጨረሻው ደረጃ ያንሰራራበትን ድል አስመዝግበዋል፡፡Read More →

ያጋሩ