በ1938 የተመሰረተውና በህልውናው የቀጠለ 2ኛው የሃገራችን አንጋፋ ክለብ የሆነው መከላከያ ይህንን ጨዋታ ካሸነፈ 13ኛ የኢትዮጵያ ዋንጫ ድሉ ይሆናል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስን በ3 ዋንጫዎች በመብለጥም በርካታ ዋንጫ በማንሳት መምራቱን ይቀጥላል፡፡ ጦሩ በሚል ቅፅል ስም የሚታወቀው መከላከያ በኢትዮጵያ ዋንጫ ስኬታማ አመታትን ያሳለፈው በ1940ዎቹ ነው፡፡ መከላከያ ካገኛቸው 12 ዋንጫዎች ከግማሽ በላዩን (7) ያገኘው ከ1938-1948Read More →

ያጋሩ