በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን አሸንፎ ደረጃውን አሻሽሏል፡፡ የሶከር ኢትዮጵያውሚልኪያስ አበራ ጨዋታውን ተመልክቶ የሚከተለውን ታክቲካዊ ትንታኔ አዘጋጅቷል፡፡ ባለፈው ሳምንት ከሜዳው ውጪ ነጥብ ጥሎ የተመለሰው ኢትዮጵያ ቡና በ11ኛው ሳምንት የሊጉ መርሃ ግብር በአበበ ቢቂላ ስታድየም አከናውኖ ድል አድርጓል፡፡ በጨዋታው የኢትዮጵያ ቡና በቴክኒክ ክህሎት የበለፀጉ አማካዮችን ባቀፈው የመሃል ክፍልRead More →

ያጋሩ