የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ምልከታ
ዮናታን ሙሉጌታ የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ (የፕሪሚየር ለግ ክለቦች ብቻ የተሳተፉበት በመሆኑ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ሻምፒዮና በሚል ስያሜ ነው ውድድሩ የተካሄደው) ፍፃሜውን ባገኘበት ጨዋታ መከላከያ ሀዋሳ ከነማን 2-0 ረቷል፡፡ በዚህም አሸናፊው መከላከያ በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ካፕ ሀገራችንን የሚወክለበትን እድል አግኝቷል፡፡ እኛም ጨዋታውን ከታክቲካዊ ጉዳዮች አንፃር እንደሚከተለው ተመልክተነዋል፡፡ ምንምRead More →