በቡርኪና ፋሶ በተከሰተው የፖለቲካ አለመረጋጋት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሞ የነበረው የአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ በመጪው ቅዳሜ መስከረም 22 ቀን 2008 ይካሄዳል፡፡ የካፍን ውሳኔ ተከትሎ ተበትኖ የነበረው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድንም ዛሬ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል፡፡ በአሰልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ቡድኑ ዛሬ በ10 ሰአት ለልRead More →

ያጋሩ