በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግርጌ ላይ የሚገኘው ወልዲያ የቀድሞ የሲዳማ ቡና እና ደደቢት ግብ ጠባቂ ሲሳይ ባንጫን እንዲሁም የመብራት ሃይል የመሃል ሜዳ ተጫዋች የነበረው ለሚ ኢታናን ማስፈረሙን ተነግሯል፡፡ ወልዲያ ከፕሪምየር ሊግ ላለመውረድ በሚያደርገው ትግል ላይ ይጠቅሙኛል ያላቸውን ተጨዋቾች መመልመል ከጀመረ ቆየት ብሏል፡፡ ከደደቢት ጋር በውድድር ዘመኑ መጀመሪያ ባለመስማማት የተለያየው ሲሳይ ለወልዲRead More →

ያጋሩ