መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
2017-03-24
2ኛ መከላከያ 2- 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 52′ አብዱልከሪም ኒኪማ 58′ አዲስ ተስፋዬ 62’ሳሙኤል ሳሊሶ 91′ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ብሩኖ ኮኒ ግብ ቢያስቆጥርም ዳኛው ከጨዋታ ውጪ በሚል ሽረውታል፡፡ 90′ አራተኛ ዳኛው ተጨማሪ 5 ደቂቃ አሳይቷል፡፡ 88′ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአቻነቷን ግብ ለማስቆጠር ከፍተኛ ርብርብ እያደረጉ ይገኛል፡፡ 86′Read More →