ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
2017-03-17
FT ኢትዮጵያ ቡና 0-0 አዳማ ከተማ ተጠናቀቀ! ጨዋታው ያለግብ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል፡፡ ቢጫ ካርድ 90+4′ ያቡን ዊልያም የዳኛ ውሳኔ በመቃወም የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡ የተጫዋች ለውጥ – ቡና 90+3′ እየያሱ ታምሩ ወጥቶ መሰኡድ መሀመድ ገብቷል፡፡ ቢጫ ካርድ 90′ አስቻለው ግርማ የዳኛ ውሳኔ በመቃወም የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡ 82′ በመልሶ ማጥቃት የመጣውን ኳስ ነጻRead More →