የኢትዮጵያ ሱፐርካፕ ለ3 ተከታታይ የውድድር ዘመናት ከተዘነጋ በኋላ ዛሬ በ10፡00 በፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው መከላከያ መካከል ይደረጋል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ከ10 ቀናት በፊት በኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ተገናኝተው መከላከያ በአዲሱ ተስፋዬ እና በኃይሉ ግርማ ግቦች አሸንፈው ፍፃሜውን መቀላቀላቸው የሚታወስ ነው፡፡ መከላከያ በፍፃሜው ሀዋሳ ከነማን 2-0 አሸንፎRead More →

ያጋሩ

በ2015 የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ትላንት ሌሊት ወደ አልጄርያ ተጉዟል፡፡ 18 ተጫዋቾችን ጨምሮ 26 የልኡካን ቡድን ይዞ የተጓዘው ቅዱስ ጊዮርጊስ በግብፅ አድርጎ አልጄርያ ዋና ከተማ አልጀርስ የተጓዘ ሲሆን ከአልጀርስ 200 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደሚገኘው የተጋጣሚው ኤም ሲ ኡልማ ስታድየም ክለቡ ባዘጋጀላቸው አውሮፕላን እንደሚጓዙ ታውቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ 18ቱምRead More →

ያጋሩ

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵጵን የሚወክለው ቅዱስ ጊየርጊስ የመልስ ጨዋታቸውን በባህርዳር ብሄራዊ ስታድየም ማከናወን እንደሚችሉ ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለኢንተርናሽናል ውድድሮች ያስመዘገበው ሜዳ አዲስ አበባ ስታድየም ቢሆንም የመዲናዋ ስታድየም ለአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ውድድር በእድሳት ላይ የሚደረግ በመሆኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአልጄርያው ኤም ሲ ኡልማ ጋር ፌብሩወሪ 29 የሚያደርገው የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግRead More →

ያጋሩ

ከእሁድ የቀጠሉት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ደደቢት ወደ መሪነት የተመለሰበትን ፣ ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ከመጨረሻው ደረጃ ያንሰራራበትን ድል አስመዝግበዋል፡፡Read More →

ያጋሩ