ለሙከራ ወደ ፖርቱጋል አቅንተው የነበሩት ሳላዲን በርጊቾ እና ናትናኤል ዘለቀ የሙከራ ጊዜያቸው ባለመሳካቱ ወደ ሃገር ቤት ትላንት ሌሊት ገብተዋል፡፡ በፖርቱጋሉ ሲዲ ፌሬንሴ ክለብ የሙከራ ጊዜ በማሳለፍ ላይ የነበሩት ሁለቱ ተጫዋቾች በፈረንሳይ ሌላ የሙከራ ጊዜ እንደሚያሳልፉ ቢነገርም ሙከራዎች ሳይሳኩ ወደ ሃገር ቤት ተመልሰዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዳስታወቀው ሁለቱ ተጫዋቾች በመጪው ማክሰኞ ውላቸውንRead More →

ያጋሩ