ፕሪምየር ሊግ

ምዓም አናብስት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀመሩ

በአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት የሚመሩት መቐለ 70 እንደርታዎች ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በዝውውር መስኮቱ ሱሌይማን ሐሚድ፣ መሐሪ አመሀ፣ አብዲ ዋበላ፣ አሰጋኸኝ ጴጥሮስ፣ ብርሀኑ አዳሙ፣ ጊትጋት ኩት እና ፍፁም ዓለሙን ለማስፈረም ተስማምተው የኬኔዲ ገብረፃዲቕ፣…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዝግጅቱን ጀምሯል

ቀዝቃዛ የዝውውር እንቅስቃሴ ያደረገው የ2016 ሻምፒዮን የቅድመ ውድደር ዝግጅቱን መጀመሩ ታውቋል። አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድን ለተጨማሪ ዓመት በቡድኑ እንዲቆዮ ያደረገው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓመታት በኋላ ወደ ሊጉ ባደገበት 2016 የሊጉ ቻምፒየን…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…