ዋልያዎቹ
አሸናፊነትን የተላበሰ ብሔራዊ ቡድን እንዴት እንገንባ ?
በማቲያስ ኃይለማርያም እና ዳዊት ፀሐዬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትላንት ምሽት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጉዞውን አጠናቋል ፤ ቡድኑ ለ893 ቀናት የዘለቀውን የፉክክር ጨዋታ ድል ረሃብ ማስታገስ ቢችልም በምድቡ የመጨረሻ ደረጃን በመያዝ…
ፕሪምየር ሊግ
ቢጫዎቹ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል
ወዋሎዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ዳግም በኋላፊነት ለመሾም ተቃርበዋል። ቀደም ብለው ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በስምምነት የተለያዩት እና አሰልጣኙን ለመተካት በእንቅስቃሴ ላይ የቆዩት ወልዋሎዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸው ፀጋዬ ኪዳነማርያም አዲሱ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ…
Continue Readingቢንያም ፍቅሬ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ወደ ግብፁ ክለብ እስማኤሊያ የሚያደርገው ዝውውር ያልተሳካለት ቢንያምን ፍቅሬ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰበትን ክለብ አግኝቷል። የቀድሞ ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድን ፍሬ በመሆን እስከ ዋናው ቡድን ድረስ ያለፉትን ዓመታት መጫወት የቻለው…
ከፍተኛ ሊግ
ከፍተኛ ሊግ | የካ ክፍለ ከተማ በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚወዳደረው የካ ክፍለ ከተማ የአስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲቋጭ የአስራ አንድ ነባሮችን ኮንትራትም አድሷል። በአሰልጣኝ ባንተይርጋ ጌታቸው ላለፉት ተከታታይ ዓመታት እየተመራ በከፍተኛ ሊጉ ላይ እየተሳተፈ…
ኢትዮጵያውያን በውጪ
አቡበከር ናስር ሌላኛውን የደቡብ አፍሪካ ክለብ በይፋ ተቀላቀለ
ኢትዮጵያዊው አጥቂ አዲሱ የሱፐር ስፖርት ዩናይትድ ተጫዋች ሆኗል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ከደመቁ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ አቡበከር ናስር በ2009 የውድድር ዘመን ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጋር…
አምዶች
የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 2
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…
Continue Readingሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…