ጋቦን 2017፡ ካሜሮን እና ቡርኪናፋሶ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፈዋል

January 23, 2017 ኦምና ታደለ 0

የ2017 የቶታል የአፍሪካ ዋንጫ አስተናጋጇ ጋቦን እና ጊኒ ቢሳው ከምድብ የተሰናበቱበትን ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ ኢትዮጵያዊው የፊፋ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ለሁለተኛ ግዜ የምድብ ጨዋታን እየተካሄደ ባለው በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት ፡ አሰልጣኝ ደረጄ በላይ “የመጨረሻ” ባሉት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስን ነጥብ አስጥለዋል

January 22, 2017 ኦምና ታደለ 1

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ተካሂዶ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባ ቡና ሳይሸናነፉ 1-1 ተለያይተዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳግም መሪነቱን ከአዳማ በዝርዝር ያንብቡ

ጎንደርን ወደ እግርኳስ ከተማነት የቀየራት ፋሲል ከተማ. . .

January 22, 2017 ዳንኤል መስፍን 6

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አጼ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ በሜዳው ከረጅም ጊዜያት በኋላ ሽንፈት አስመዝግቧል፡፡ በስፍራው የተገኘው የሶከር ኢትዮጵያው ዳንኤል መስፍን በዝርዝር ያንብቡ

ጋቦን 2017፡ ጋና ሩብ ፍፃሜውን ስትቀላቀል ዩጋንዳ ከምድብ ተሰናብታለች

January 22, 2017 ኦምና ታደለ 0

በ2017 የቶታል የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ አራት ጨዋታዎች በፓርት ጀንትል ዛሬ ሲደረጉ ጋና ማሊን በመርታት ሩብ ፍፃሜውን ስትቀላቀል ግብፅ ዩጋንዳን አሸንፋለች፡፡ ተሸናፊዋ ዩጋንዳ ከአፍሪካ ዋንጫው በግዜ በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 240