ፕሪምየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሊጉ በኢትዮጵያ ዋንጫ ምክንያት ለአስር ቀናት ከመቋረጡ በፊት የሚደረገው መርሐግብር ሐይቆቹ እና ሀምራዊ ለባሾቹን ያፋልማል። በሃያ አራት ነጥቦች 15ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ሀዋሳ ከተማዎች በመጨረሻው ጨዋታ ወላይታ ድቻ ላይ ያሳኩት…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ መድን

ወደ ስጋት ቀጠናው የቀረበው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በሰንጠረዡ አናት በምቾት የተደላደለው ኢትዮጵያ መድን የሚያደርጉት ጨዋታ ከዚህ ቀደም በግቦች የተንበሸበሸ ግንኙነት ላላቸው አንጋፋ የመዲናይቱ ክለቦች ካለው ወሳኝነት አንፃር ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል…

Continue Reading

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…