ዋልያዎቹ
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ
በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዋልያዎቹን የምትገጥመው ሴራሊዮን ስብስቧን ይፋ አደረገች። ለ2026 የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ የተደለደሉት ሴራሊየኖች ከኢትዮጵያ እና ጊኒ ቢሳው ላሉባቸው ሁለት የዓለም ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ቡድናቸውን ይፋ…
ፕሪምየር ሊግ
የጦና ንቦቹ ሁለቱን ተስፈኞች ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል
ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ታዳጊ ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን በማሳደግ የሚታወቁት ወላይታ ድቻዎች ሁለቱን ተስፈኛ ተጫዋቾችን ማሳደግ ችለዋል። ለሀገር ውስጥ እና ለሀጉራዊ ውድድር ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ በማድረግ ላይ የሚገኙት…
Continue Readingኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሟል
ትናንት የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ መስኮት የገቡት ንግድ ባንኮች ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ዘግይተውም ቢሆን በትናትናው ዕለት የእንዳለ ዮሐንስን፣ ዮናስ…
ከፍተኛ ሊግ
ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የሚያድገው ሁለተኛ ቡድን ማን ይሆን?
ሊጠናቀቅ የሁለት ሣምንታት ጨዋታዎች በቀሩት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” ሁለት ቡድኖች ለአሸናፊነት ተፋጠዋል። በኢዮብ ሰንደቁ በ2018 ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚያድጉትን ቡድኖች ለመለየት የሚደረገው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ወደ…
ኢትዮጵያውያን በውጪ
የከነዓን ማርክነህ ቀጣይ ማረፍያ…..?
ኢትዮጵያዊው አማካይ ከሊቢያው ክለብ ጥያቄ ቀርቦለታል። በተጠናቀው ዓመት መጀመርያ መቻልን በመልቀቅ ወደ ሊብያው አል መዲና ካቀና በኋላ በክለቡ መለያ ባደረጋቸው ስምንት ጨዋታዎች ሦስት ግቦች ካስቆጠረ በኋላ የትሪፖሊውን ክለብ በመልቀቅ ወደ…
አምዶች
የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 2
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…
Continue Readingሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…