ፕሪምየር ሊግ

የጦና ንቦቹ ሁለቱን ተስፈኞች ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል

ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ታዳጊ ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን በማሳደግ የሚታወቁት ወላይታ ድቻዎች ሁለቱን ተስፈኛ ተጫዋቾችን ማሳደግ ችለዋል። ለሀገር ውስጥ እና ለሀጉራዊ ውድድር ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ በማድረግ ላይ የሚገኙት…

Continue Reading

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሟል

ትናንት የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ መስኮት የገቡት ንግድ ባንኮች ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ዘግይተውም ቢሆን በትናትናው ዕለት የእንዳለ ዮሐንስን፣ ዮናስ…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…