ፕሪምየር ሊግ

ሽረ ምድረ ገነት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ጀመረ

በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመሩት ሽረ ምድረ ገነቶች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በ2010 ክለቡን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉትን አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬን በድጋሜ በመቅጠር በዝውውር መስኮቱ መክብብ ደገፉ፣ ተካልኝ ደጀኔ፣ በኃይሉ ግርማ፣…

አህመድ ሁሴን ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል

ከአዞዎቹ ጋር ለመቆየት ተስማመወቶ የነበረው ቁመታሙ አጥቂ ማረፊያው ሌላ ክለብ ሆኗል። የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ለተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ተስማምቶ የነበረው ቁመታሙ አጥቂ አህመድ ሁሴን አሁን ማረፊያው አዳማ ከተማ…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…