ፕሪምየር ሊግ

ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

መቻሎች 22 ሙከራዎችን አድርገው አንድም ሙከራ ሳይደረግባቸው ሀምበርቾን 2ለ0 ረተዋል። 12፡00 ሲል በዋና ዳኛ ተካልኝ ለማ መሪነት በተጀመረው ጨዋታ መቻሎች በቁጥር በዝተው ጫና ማሳደር የጀመሩት ገና በ2ኛው ደቂቃ ነበር። በተጠቀሰው…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ሻሸመኔ ከተማን ረቷል

ሀዲያ ሆሳዕናዎች ሻሸመኔ ከተማን 3-1 በሆነ ውጤት በመርታት ከሦስት ጨዋታዎች በኃላ ዳግም ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል። ሻሸመኔ ከተማዎች በአዳማ ከተማ በ23ኛው ሳምንት ከተረታው የቡድን ስብስብ ባደረጓቸው አምስት ለውጦች አቤል ማሞ ፣…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…