የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ሞሮኮ [የአትላስ አናብስት]

January 16, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ሞሮኮ በ2015 የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ሃገር ሆና ብትመረጠም በወቅቱ በምዕራብ አፍሪካ ጥቂት ሃገራት በነበረው የኢቦላ በሽታ ወረርሽኝ ምክንያት ውድድሩን ባለማዘጋጀቷ ከካፍ ቅጣት ቢተላለፍባትም ቅጣቱ ተግባራዊ በዝርዝር ያንብቡ

የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ቶጎ [ወፎቹ]

January 16, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ቶጎ በኢማኑኤል አዴባዮር እና ክላውድ ለርዋ መሪነት ከ2013 በኃላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው ተመልሳለች፡፡ በ2013 ለሩብ ፍፃሜ የበቃችው ቶጎ በ2017 በጥሩ ሁለተኝነት የማጣሪያ ምድቧን አጠናቅቃ ወደ በዝርዝር ያንብቡ

ጋቦን 2017 | ሴኔጋል ስታሸንፍ አልጄሪያ ነጥብ ተጋርታለች

አብርሃም ገብረማርያም
Follow Me

አብርሃም ገብረማርያም

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ አብርሃም ገብረማርያም ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
አብርሃም ገብረማርያም
Follow Me

የቶታል 2017 አፍሪካ ዋንጫ እሁድ በምድብ ሁለት በተደረጉ ጨዋታዎች ቀጥለው ተደርገዋል፡፡ ዝቅተኛ ግምት ተሰጥቷት የነበረችው ዚምባቡዌ ከአልጄሪያ ጋር አቻ ስትለያይ ሴኔጋል ቱኒዚያን 2-0 አሸንፋለች፡፡ ጨዋታዎቹ በዝርዝር ያንብቡ

ጋቦን 2017 | የምድብ አንድ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል

January 15, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የ2017 ቶታል የአፍሪካ ዋንጫ ቅዳሜ ሊበርቪል ላይ ሲጀመር በስታደ አሚቴ የምድብ አንድ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ አዘጋጇ ጋቦን በታሪኳ ለመጀመሪያ ግዜ እየተሳተፈች ከምትገኘው ጊኒ ቢሳው ጋር በዝርዝር ያንብቡ

የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ዚምባቡዌ [ጦረኞቹ]

January 14, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ዚምባቡዌ ከአስር ዓመት ቆይታ በኃላ ወደ አህጉሪቱ ታላቅ ውድድር ብቅ ብላለች፡፡ እምብዛም የአፍሪካ ዋንጫ ልምድ የሌላት ዚምባቡዌ በእግርኳስ ከሚልቋት ሶስት ጠንካራ ሃገራት ጋር መመደቧ ዝቅተኛ በዝርዝር ያንብቡ

የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ቱኒዚያ [የካርቴጅ ንስሮቹ]

January 14, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

በ2015 የአፍሪካ ዋንጫ ባልተጠበቀ መልኩ ከሩብ ፍፃሜው በኤኳቶሪያል ጊኒ በአወዛጋቢ ሁኔታ ተሸንፈው የወደቁት የካርቴጅ ንስሮቹ በአዲስ አሰልጣኝ ለጋቦኑ ውድድር ቀርበዋል፡፡ ዋንጫ የማሸነፍ ግምት እምብዛም ባይሰጠቸውም በዝርዝር ያንብቡ

የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል : ሴኔጋል [የቴራንጋ አናብስት]

January 14, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ሴኔጋል በማጣሪያው ባሳየችው ወጥ ብቃት እና ከሰበሰበቻቸው የተጫዋቾች ጥራት አንፃር ለቻምፒዮንነት ከተገመቱ ሃገራት መካከል ነች፡፡ የቴራንጋ አናብስት ከ2002 የማሊው የአፍሪካ ወዲህ ለፍጻሜ ቀርበው የማያውቁ ሲሆን በዝርዝር ያንብቡ

ጋቦን 2017፡ ቆይታ ከአፍሪካ እግርኳስ ተንታኝ ኦልዋዳ ሎትፊ ጋር

January 14, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ በጋቦን ርዕሰ መዲና ሊበርቪል ይጀምራል፡፡  በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ምክንያቱ ያልበረደ የፓለቲካ ቀውስ በሚታይባት ጋቦት የተቋዋሚው መሪ ጂያን ፒንግ ህዝቡ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተቃውሞውን በዝርዝር ያንብቡ

የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ጁነይዲ ባሻ ለካፍ ስራ አስፈፃሚ አባልነት ይወዳደራሉ

January 13, 2017 ኦምና ታደለ 3
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ካፍ ከ2017-2022 የስራ አስፈፃሚ አባል ሆነው እንዲያገለግሉ አባላትን በጠቅላላ ጉባኤው የሚመርጥ ሲሆን ዛሬ በዕጩነት የቀረቡትን ሰዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፕሬዝደንት የሆኑት ጁነይዲ ባሻ በዝርዝሩ በዝርዝር ያንብቡ

የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | አልጄሪያ ብሄራዊ ቡድን [የበረሃ ቀበሮዎቹ]

January 13, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

አልጄሪያ ካላት የቡድን ስብስብ ጥራት አንፃር ለአፍሪካ ዋንጫ ቻምፒዮንነት ከሚገመቱት ሃገራት መካከል ነች፡፡ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ማጣሪያ አልጄሪያ ባስመዘገበችው ውጤት ምክንያት ሚሎቫን ራይቫክን በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 4 19