ዋልያዎቹ
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ?
👉 “የመጀመሪያ 10 ደቂቃ ላይ የሠራናት ስህተት ዋጋ አስከፍላናለች።” 👉 “አሰልጣኝ እንደመሆኔ መጠን እንኳን 4 ጨዋታ ቀርቶ 30 ሴኮንድ ብቻ ቢቀርም…።” 👉 “እንደ ሀገር የአጥቂዎች ችግር አለብን። ከ30 በላይ ተጫውቶ…
ፕሪምየር ሊግ
ወጣቱ ሔኖክ ዛሬም ለንግድ ባንክ ድል አስገኝቷል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቻልን በማሸነፍ ሙሉ ሦስት ነጥብ ሲያገኝ ወላይታ ዲቻ በበኩሉ በጭማሪ ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ ከሽንፈት ተርፎ ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ነጥብ ተጋርቷል። በአብዩ…
የሸገር ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት በተካሄደው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 2-1 አሸንፏል። በዐቢዩ አረጋሽ የመጀመሪያው አጋማሽ ያለ ግብ ቢጠናቀቅም፣ በ57ኛው ደቂቃ በፍቃዱ ዓለማየሁ እና በ74ኛው ደቂቃ ኦካይ…
ከፍተኛ ሊግ
የግል አስተያየት| ዘመነ ዓለማቀፋዊነት እምቢ ያለው የሀገራችን እግር ኳስ እስከ መቼ ?
የ “Off-Season” አያያዛችን እስከመቼ በልማድዊ እና ኋላቀር አሠራር ይቀጥላል ? በሰራዊት ብሩ በዓለም እግር ኳስ አንድ የውድድር ዘመን ሲጠናቀቅ ተጫዋቾች ለተወሰነ ጊዜ እረፍት እንዲያገኙ ይደረጋል። በዚህም ተጫዋቾቹ አካላቸውንና አእምሯቸውን የሚያድሱበት፣…
Continue Readingኢትዮጵያውያን በውጪ
ሎዛ አበራ የሉሲዎቹን ስብስብ ልትቀላቀል ነው
ለአሜሪካው ዲሲ ፓወር የምትጫወተው አጥቂዋ ለሉሲዎቹ የመልስ ጨዋታ ወደ ኢትዮጵያ መጥታለች። ለ2028 የሎስ አንጀለስ ኦሎምፒክ የሴቶች እግርኳስ ውድድር ለማለፍ በሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ኪጋሊ…
አምዶች
የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 2
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…
Continue Readingሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…

