የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የሳምንቱ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዦች

ሰሜን-ምዕራብ ዞን ምድብ ለ (8ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008

ሰሎዳ አድዋ 1-0 ዋልታ ፖሊስ

ሽረ እንዳስላሴ ከ ላስታ ላሊበላ (አልተደረገም)

ደሴ ከተማ 3-2 ትግራይ ውሃ ስራ

-ሊጠናቀቅ 2 ሳምንት ይቀረዋል

PicsArt_1464617692482


ደቡብ ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ (8ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008

ጋምቤላ ከተማ 1-0 ከፋ ቡና

መቱ ከተማ 1-1 ሚዛን አማን

አሶሳ ከተማ 4-0 ዩኒቲ ጋምቤላ

-ሊጠናቀቅ 2 ሳምንት ይቀረዋል

PicsArt_1465294348542


ሰሜን ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ (11ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008

አዊ እምፒልታቅ 0-0 ዳሞት ከተማ

ዳባት ከተማ ከ ደባርቅ ከተማ (ውጤት አልደረሰም)

ጎጃም ደብረማርቆስ 1-1 አምባ ጊዮርጊስ

አማራ ፖሊስ በዚህ ሳምንት አራፊ ነው

-ሊጠናቀቅ 3 ሳምንት ይቀረዋል

PicsArt_1465293099718


መካከለኛ ዞን ምድብ ለ (11ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008

ወልቂጤ ከተማ 3-2 ጨፌ ዶንሳ

ሀሙስ ግንቦት 24 ቀን 2008
ቦሌ ገርጂ ዩኒየን 2-1 ሆለታ ከተማ

አርብ ግንቦት 25 ቀን 2008
አዲስ ከተማ ክ/ከተማ 1-2 አምቦ ከተማ

አራዳ ክ/ከተማ 1-1 ወሊሶ ከተማ

-ሊጠናቀቅ 3 ሳምንታት ይቀሩታል

PicsArt_1465293153909


ምስራቅ ዞን (11ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008

አሊ ሐብቴ ጋራዥ 1-1 ሞጆ ከተማ

ወንጂ ስኳር 1-1 ቢሾፍቱ ከተማ

ኢትዮ ሶማሌ ፖሊስ 0-2 ሐረር ሲቲ

መተሃራ ስኳር 2-1 ካሊ ጅግጅጋ

-ሊጠናቀቅ 3 ሳምንት ይቀሩታል

PicsArt_1464617745925


ደቡብ-ምዕራብ ዞን ምድብ ለ(14ኛ ሳምንት

እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008

ዲላ ከተማ 1-1 ወላይታ ሶዶ

ሮቤ ከተማ 3-1 ኮንሶ ኒውዮርክ

አምባሪቾ 4-0 ጎባ ከተማ

ቡሌ ሆራ 1-0 ጎፋ ባሪንቾ

-ጋርዱላ በዚህ ሳምንት አራፊ ነው፡፡

-ሊጠናቀቅ 4 ሳምንት ይቀሩታል

PicsArt_1464617797051


ማዕከላዊ ዞን ምድብ ሀ (14ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008

ቡታጅራ ከተማ 2-0 መቂ ከተማ

ለገጣፎ ከተማ 1-0 ቦሌ ክ/ከተማ

ሀሙስ ግንቦት 24 ቀን 2008
ልደታ ክ/ከተማ 1-0 ዱከም ከተማ

አርብ ግንቦት 25 ቀን 2008
 የካ ክ/ከተማ 1-2 ቱሉ ቦሎ ከተማ

-ንፋስ ስልክ ላፍቶ በዚህ ሳምንት አራፊ ነው፡፡

-ሊጠናቀቅ 4 ሳምንት ይቀሩታል

PicsArt_1465293218602


ማስታወሻ

-የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በ16 ክለቦች የሚካሄድ ሲሆን ከየዞናቸው 1ኛ እና 2ኛ የሚወጡ 14 ክለቦች እንዲሁም በጥሩ 3ኛ የሚያጠናቀቁ 2 ክለቦች በድምሩ 16 ክለቦች በቀጥታ ወደ ማጠቃለያው ያልፋሉ፡፡

-በማጠቃለያው ውድድር ከ1-6 የሚወጡ ክለቦች ወደ ከፍተኛ ሊግ ያድጋሉ፡፡

-ከየዞኑ የመጨረሻውን ደረጃ ይዘው የሚያጠናቅቁ ክለቦች ወደ ክልል ሊጎች እና ዲቪዝዮኖች ይወርዳሉ፡፡

-በሰማያዊ የተፃፉት ወደ ማጠቃለያው ዙር በቀጥታ ለማለፍ በሚያስችል ደረጃ ላይ የተቀመጡ ሲሆኑ በአረንጓዴ የተፃፉት በጥሩ 3ኝነት ለማለፍ በሚያስችል ቦታ የተቀመጡ ክለቦች ናቸው፡፡ በቀይ የተፃፉት ደግሞ ወደ ክልል ሊጎች እና ዲቪዝዮኖች ለመውረድ በሚያስችል ቦታ ላይ የተቀመጡ ናቸው፡፡


 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *