ደደቢት 0-1 ሲዳማ ቡና
79′ በረከት አዲሱ
ተጠናቀቀ!
ጨዋታው በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ
መደበኛው ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 3 ደቀማ ተጨምሯል፡፡
88′ ስዩም ያሻገረውን ኳስ ሳኑሚ በግንባሩ ገጭቶ የግቡ ቋሚ መልሶበታል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ሲዳማ ቡና
86′ አዲስ ግደይ ወጥቶ አዲስአለም ደበበ ገብቷል፡፡
ጎልልል!!!! ሲዳማ
79′ አንዱአለም ያመቻቸለትን ኳስ ተጠቅሞ በረከት አዲሱ ሲዳማን ቀዳሚ አድርጓል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ሲዳማ ቡና
75′ ወሰኑ ማዜ ወጥቶ አሳምነው አንጀሎ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ሲዳማ ቡና
68′ ኤሪክ ሙራንዳ ወጥቶ አንዱአለም ንጉሴ ገብቷል፡፡
66′ በረከት አዲሱ የመታው ኳስ ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡
61′ ዳዊት ፍቃዱ የሞከረውን ኳስ ፍቅሩ አድኖበታል፡፡
60′ ጨዋታው የተቀዛቀዘ እንቅስቃሴ እየታየበት ይገኛል፡፡
ተጀመረ!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀመረ፡፡
* ደደቢቶች ከእረፍት በፊት የለበሱትን ነጭ ማልያ ቀይረው ሰማያዊ ለብሰው ገብተዋል፡፡
እረፍት
የመጀመርያው አጋማሽ ካለ ግብ ተጠናቋል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ
የመጀመርያው አጋማሽ መደበኛ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 1 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡
ቢጫ ካርድ
40′ ሽመክት ጉግሳ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡
21′ ኤሪክ ሙራንዳ ከርቀት አክርሮ የመታው ቅጣት ምት የግቡን አግዳሚ ለትሞ ተመልሷል፡፡
17′ ሳውሬል ኦልሪሽ የሞከረው ቅጣት ምት ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡
8′ ሜዳው የተሳኩ ቅብብሎችን ለማድረግ አዳጋች ሆኗል፡፡
ተጀመረ!
ጨዋታው በደደቢት አማካኝነት ተጀምሯል፡፡
– በአሁኑ ሰአት በአዲስ አበባ ስታድየም ዝናብ እየዘነበ ይገኛል፡፡ መሃለኛው የሜዳ ክፍልም በከፍተኛ ሁኔታ ውሃ ቋጥሯል፡፡
የደደቢት አሰላለፍ
22 ታሪክ ጌትነት
14 አክሊሉ አየነው – 29 ምኞት ደበበ – 5 አይናለም ሃይለ – 2 ተካልኝ ደጀኔ
19 ሽመክት ጉግሳ – 21 ኄኖክ ካሳሁን – – 8 ሳምሶን ጥላሁን – 7 ስዩም ተስፋዬ
17 ዳዊት ፍቃዱ – ሳሙኤል ሳኑሚ
የሲዳማ ቡና አሰላለፍ
1 ፍቅሩ ወዴሳ
19 ተመስገን ካስትሮ – 4 አንተነህ ተስፋዬ – 33 አወል አብደላ – 15 ሳውሬል ኦልሪሽ
22 ወሰኑ ማዜ – 5 ፍፁም ተፈሪ – 20 ሙሉአለም መስፍን – 14 አዲስ ግደይ
9 በረከት አዲሱ – 13 ኤሪክ ሙራንዳ