መከላከያ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
32′ ሳሙኤል ታዬ | 10′ ዳኛቸው በቀለ
ተጠናቀቀ
ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ
መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 2 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ባንክ
90′ ቢንያም በላይ ወጥቶ ታዲዮስ ወልዴ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – መከላከያ
81′ መሃመድ ናስር ወጥቶ ሳሙኤል ሳሊሶ ገብቷል፡፡
75′ መሃመድ ናስር የሞከረው ኳስ ለጥቂት ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ባንክ
68′ አብዱልከሪም ሀሰን ወጥቶ ሰለሞን ገብረመድህን ገብቷል፡፡
ቢጫ ካርድ
66′ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡
58′ በሁለተኛው አጋማሽ የረባ እንቅስቃሴ መመልከት አልቻልንም፡፡
ተጀመረ!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡
የእረፍት ሰአት ለውጥ – ባንክ
ፌቮ ኢማኑኤል ወጥቶ ዳዊት አሰፋ ገብቷል፡፡
እረፍት
የመጀመርያው አጋማሽ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ
የመጀመሪያው አጋማሽ መደበኛ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 1 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡
44′ ኤፍሬም አሻሞ ከሳጥን ውስጥ የሞከረውን ኳስ ጀማል ይዞበታል፡፡
43′ ባዬ ገዛኸኝ የሞከረው ኳስ ለጥቂት ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡ መከላከያ ጫና ፈጥረው በመጫወት ላይ ይገኛሉ፡፡
39′ ፍሬው ከመስመር ወደ ውስጥ በመግባት የሞከረው ኳስ በግቡ አናት ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡
ጎልልል!!! መከላከያ
32′ ፌቮ የግብ ክልሉን ለቆ በመውጣቱ ሳሙኤል ታዬ ከርቀት አሰቆጥሮ መከላከያን አቻ አድርጓል፡፡
30′ ሳሙኤል ታዬ ከመስመር ያሻገረው ኳስ አጥቂዎች ጋር ሳይደርስ ፌቮ አድኖታል፡፡
20′ ሳሙኤለል ታዬ ከርቀት የመታውን ኳስ ፌቮ አውጥቶታል፡፡
12′ ዳኛቸው በቀለ በግንባሩ የገጨው ኳስ ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡
ጎልልል!!! ባንክ
10′ ከመስመር የተሻገረውን ኳስ ዳኛቸው በቀለ በግንባሩ በመግጨት ባንክን ቀዳሚ አድርጓል፡፡
ተጀመረ!
ጨዋታው በንግድ ባንክ አማካኝነት ተጀምሯል፡፡
የመከላከያ አሰላለፍ
1 ጀማል ጣሰው
2 ሽመልስ ተገኝ – 16 አዲሱ ተስፋዬ – 3 ቴዎድሮስ በቀለ – 6 ታፈሰ ሰርካ
10 ፍሬው ሰለሞን – 26 ኡጉታ ኦዶክ – 13 ሚካኤል ደስታ – 19 ሳሙኤል ታዬ
12 ባዬ ገዛኸኝ – 17 መሃመድ ናስር
ተጠባባቂዎች
22 ይድነቃቸው ኪዳኔ
7 ማራኪ ወርቁ
18 ሙጃኢድ መሃመድ
29 ሙሉቀን ደሳለኝ
9 ሳሙኤል ሳሊሶ
21 በሃይሉ ግርማ
20 ካርሎስ ዳምጠው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላለፍ
1 ኢማኑኤል ፌቮ
15 አዲሱ ሰይፉ – 16 ቢንያም ሲራጅ – 5 ቶክ ጀምስ – 27 አንተነህ ገብረክርስቶስ
4 ጋብሬል አህመድ
21 ኤፍሬም አሻሞ – 80 ቢንያም በላይ – 11 አብዱልከሪም ሀሰን – 2 ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን
10 ዳኛቸው በቀለ
ተጠባባቂዎች
64 ዳዊት አሰፋ
98 ዳንኤል አድሃኖም
99 ዳንኤል ለታ
12 አቤል አበበ
6 አምሃ በለጠ
8 ሰለሞን ገብረመድህን
18 ታድዮስ ወልዴ