ምድብ ሀ
ውጤቶች
ሰኔ 18 ቀን 2008
ሲዳማ ቡና 1-2 መከላከያ
ተራማጅ ተስፋዬ | እመቤት አዲሱ ፣ ምስር ኢብራሂም
አርባምንጭ ከተማ 1-5 ደደቢት
ሎዛ አበራ (3) ፣ ሰናይት ቦጋለ ፣ አስራት | መሰረት ማቲዮስ
ሰኔ 16 ቀን 2008
አርባምንጭ ከተማ 0-5 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሄለን ሰይፉ (2) ፣ አስናቀች ፣ ትግስት ዘውዴ ፣ ዮዲት ተክሌ
ደደቢት 1-0 መከላከያ
ሎዛ አበራ
ማክሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2008
ደደቢት 6-1ሲዳማ ቡና
ብርትካን ገብረክርስቶስ (2) ፣ ሰናይት ባሩዳ (2) ፣ ሎዛ አበራ (2) | ተራማጅ ተስፈዬ
መከላከያ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008
መከላከያ 3-2 አርባምንጭ ከተማ
ቡሩክታዊት ፣ ምስር ኢብራሂም ፣ የምስራች ላቀው | ፀጋነሽ ሆራ ፣ መሰረት ማትያስ
ሲዳማ ቡና 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ተራማጅ ተስፋዬ | አትክልት አሸናፊ
ቀጣይ ጨዋታዎች
ሰኔ 20 ቀን 2008
10:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ደደቢት (ሰው ሰራሽ ሜዳ)
10:00 ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ (ኢንተርናሽናል ስታድየም)
ምድብ ለ
ውጤቶች
ሰኔ 17 ቀን 2008
ዳሽን ቢራ 0-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ብዙነሽ ሲሳይ
ሀዋሳ ከተማ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
ሰኔ 15 ቀን 2008
ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሽታዬ ሲሳይ
ሀዋሳ ከተማ 2-2 ኤሌክትሪክ
ፅዮን ፈየራ ፣ አይናለም ፀጋዬ | አይናለም አሳምነው ፣ መቅደስ ማሞ
ሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2008
ዳሽን ቢራ 1-0 ድሬዳዋ ከተማ
ሰርካዲስ ጉታ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 5-0 ኤሌክትሪክ
ሽታዬ ሲሳይ (3) ረሂማ ዘርጋ ፣ ቅድስት ቦጋለ
ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን 2008
ሀዋሳ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሽታዬ ሲሳይ ፣ ረሂማ ዘርጋ
ዳሽን ቢራ 3-1 ኤሌክትሪክ
ሄለን እሸቱ ፣ ሰርካዲስ ጉታ ፣ ወርቅነሽ መልሜላ | አይናለም ፀጋዬ
ቀጣይ ጨዋታዎች
ሰኔ 19 ቀን 2008
03:00 ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከተማ (ኢንተርናሽናል ስታድየም)
05:00 ዳሽን ቢራ ከ ሀዋሳ ከተማ (ሰው ሰራሽ ሜዳ)
የደረጃ ሰንጠረዥ
ከፍተኛ ግብ አግቢዎች
6 – ሎዛ አበራ (ደደቢት)
5 – ሽታዬ ሲሳይ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
3 – ተራማጅ ተስፋዬ (ሲዳማ ቡና)
ከውድድሩ የተወሰዱ ምስሎች