የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የዞን ውድድሮች ተጠናቀዋል

የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የዞን ውድድሮች ትላንት እና ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ከየዞናቸው ወደ ማጠቃለያው ውድድር ያለፉት 16 ክለቦችም ታውቀዋል፡፡

የመጨረሻ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዡ ይህንን ይመስላል፡-

 ሰሜን ምዕራብ ዞን ምድብ ለ

እሁድ ሰኔ 26 ቀን 2008
ሶሎዳ አድዋ 2-0 ላስታ ላሊበላ
ዋልታ ፖሊስ 2-0 ትግራይ ውሃ ስራ
ሽረ እንዳስላሴ 0-0 ደሴ ከተማ

PicsArt_1467658389674

ደቡብ ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ

እሁድ ሰኔ 26 ቀን 2008
ጋምቤላ ከተማ 1-0 ሚዛን አማን
ከፋ ቡና 3-0 ዩኒቲ ጋምቤላ
መቱ ከተማ 0-0 አሶሳ ከተማ

PicsArt_1467658302344

 ሰሜን ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ
እሁድ ሰኔ 26 ቀን 2008

ጎጃም ደብረማርቆስ 3-1 አዊ እምፒልታቅ
አምባ ጊዮርጊስ 0-0 አማራ ፖሊስ
ደባርቅ ከተማ 3-0 ዳሞት ከተማ

PicsArt_1467658443886

 መካከለኛ ዞን ምድብ ለ

እሁድ ሰኔ 26 ቀን 2008

ሆለታ ከተማ 1-0 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ
ወሊሶ ከተማ 3-1 ቦሌ ገርጂ ዩኒየን
አምቦ ከተማ 6-1 ጨፌ ዶንሳ
አራዳ ክ/ከተማ 0-1 ወልቂጤ ከተማ

PicsArt_1467658806556

 ደቡብ ምዕራብ ዞን ምድብ ለ

እሁድ ሰኔ 26 ቀን 2008
ወላይታ ሶዶ 1-2 ጎባ ከተማ
ጋርዱላ 2-1 ጎፋ ባሪንቾ
ዲላ ከተማ 1-0 ቡሌ ሆራ
ሮቤ ከተማ 2-0 አንባሪቾ

PicsArt_1467658247857

መካከለኛ ዞን ምድብ ሀ

እሁድ ሰኔ 26 ቀን 2008
መቂ ከተማ 1-2 ቦሌ ክ/ከተማ
ቡታጅራ ከተማ 4-0 የካ ክ/ከተማ

ሰኞ ሰኔ 27 ቀን 2008
ልደታ ክ/ከተማ 1-2 ለገጣፎ ከተማ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ 3-2 ቱሉ ቦሎ

PicsArt_1467658577803

 ምስራቅ ዞን

ቅዳሜ ሰኔ 25 ቀን 2008
ካሊ ጅግጅጋ 3-0 ወንጂ ስኳር

እሁድ ሰኔ 26 ቀን 2008
ኢትዮ ሶማሌ ፖሊስ 4-1 አሊ ሐብቴ ጋራዥ
ሐረር ሲቲ 5-0 መተሃራ ስኳር
ቢሾፍቱ ከተማ 0-1 ሞጆ ከተማ

PicsArt_1467658195740


ማስታወሻ

– በጋርዱላ እና ኮንሶ ኒውዮርክ መካከል የተደረገው ጨዋታ የፌዴሬሽኑን ወሳኔ የሚጠብቅ በመሆኑ ውጤቱ አልተካተተም፡፡

– የማጠቃለያ ውድድሩ በ16 ክለቦች መካከል የሚደረግ ሲሆን የት እንደሚደረግ አልታወቀም፡፡

– ከየዞናቸው 1ኛ እና 2ኛ የወጡ 14 ቡድኖች እንዲሁም በ3ኝነት ካጠናቀቁ ቡድኖች ነጥባቸው ካደረጉት ጨዋታ ጋር ተሰልቶ የተሻሉ ሁለት ቡድኖች ወደ ማጠቃለያው አልፈዋል፡፡

በ1ኝነት ያለፉ
ቡታጅራ ከተማ ፣ ወልቂጤ ከተማ ፣ አማራ ፖሊስ ፣ ደሴ ከተማ ፣ ከፋ ቡና ፣ አምባሪቾ ፣ መተሃራ ስኳር

በ2ኝነት ያለፉ
ለገጣፎ ፣ አራዳ ፣ ዳባት ከተማ ፣ ሰሎዳ አድዋ ፣ ሚዛን አማን ፣ ዲላ ከተማ ፣ ሞጆ ከተማ

በጥሩ 3ኝነት ያለፉ
ወሊሶ ከተማ (በአማካይ በጨዋታ 1.9 ነጥብ በማስመዝገብ) ፣ ሽረ እንዳስላሴ ( በአማካይ በጨዋታ 1.8 ነጥብ በማስመዝገብ)

– ከጎናቸው (Q) የተፃፈባቸው ወደ ማጠቃለያ ዙር ማለፋቸውን ያረጋገጡ ቡድኖች ሲሆኑ (R) የተፃፈባቸው ከብሄራዊ ሊጉ መውረዳቸውን ያረጋገጡ ቡድኖች ናቸው፡፡ (C) ደግሞ የዞኑ ቻምፒዮን መሆናቸውን ያረጋገጡ ናቸው፡፡

– በማጠቃለያ ውድድሩ ከ1-6 የሚወጡ ቡድኖች ወደ ከፍተኛ ሊግ ያልፋሉ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *