የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች

ምድብ ሀ

1  ኢትዮጵያ ቡና     3     5     9 

2  ሲዳማ ቡና       3     -1     6

3  ወላይታ ድቻ      3      2     3 

4  ፋሲል ከተማ     3     -6     0


ረቡዕ መስከረም 25 ቀን 2009

ወላይታ ድቻ 5-1 ፋሲል ከተማ

31′ 38′ እንዳለ መለዮ 59′ አላዛር ፈሲካ 65′ በዛብህ መለዮ 82′ ፀጋዬ ብርሃኑ | 26′ ናትናኤል ገልቹ

ኢትዮጵያ ቡና 4-1 ሲዳማ ቡና

31′ ኢኮ ፊቨር 53′ አስቻለው ግርማ 62′ ኤልያስ ማሞ 90′ አማኑኤል ዮሐንስ | 74′ ላኪ ሳኒ


አርብ መስከረም 28 ቀን 2009

ወላይታ ድቻ 1-2 ኢትዮዽያ ቡና

86′ አላዛር ፋሲካ (ፍ/ቅ/ም) | 1′ ኤልያስ ማሞ 34′ አስቻለው ግርማ

ሲዳማ ቡና 1-0 ፋሲል ከተማ

85′ ፀጋዬ ባልቻ


ሰኞ መስከረም 30 ቀን 2009

ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ፋሲል ከተማ

9 ሳዲቅ ሴቾ 42 ዋለልኝ አክሊሉ 34 አንተነህ ተሻገር

ሲዳማ ቡና 3-2 ወላይታ ድቻ

9′ ኤሪክ ሙራንዳ 61′ ላኪ ሳኒ 87′ በረከት አዲሱ | 44′ አናጋው ባደግ 58′ በዛብህ መለዮ


ምድብ ለ

1     ድሬዳዋ ከተማ        2     1     9   

2  አርባምንጭ ከተማ     2     1       6   

3        ሀዋሳ ከተማ            2     -2    0  

 


ማክሰኞ መስከረም 24 ቀን 2009

ሀዋሳ ከተማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ

40′ ገ/ሚካኤል ያዕቆብ


ሀሙስ መስከረም 27 ቀን 2009

አርባምንጭ ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ

80′ አስጨናቂ ፀጋዬ | 61′ ሀብታሙ ወልዴ


ቅዳሜ መስከረም 29 ቀን 2009

ድሬዳዋ ከተማ 2-1 ሀዋሳ ከተማ

27′ 52′ በረከት ይስሀቅ | 36′ ፍሬው ሰለሞን (ፍ/ቅ/ም)


የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች

ሀሙስ ጥቅምት 3 ቀን 2009

ድሬዳዋ ከተማ 1-1 ሲዳማ ቡና

4′ ፉአድ ኢብራሂም / 52′ አዲስ ግደይ

(ሲዳማ ቡና በመለያ ምቶች 9-8 አሸንፏል)

 

ኢትዮጵያ ቡና 1-1 አርባምንጭ ከተማ

51′ ሳሚ ሳኑሚ  / 76′ ወንድሜነህ ዘሪሁን

(አርባምንጭ ከተማ በመለያ ምቶች 5-4 አሸንፏል)


የደረጃ እና የዋንጫ ጨዋታዎች

ቅዳሜ ጥቅምት 5 ቀን 2009

07፡00 (የደረጃ) ፡ ድሬዳዋ ከተማ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና

09፡00 (የዋንጫ) ፡ ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ

 

picsart_1475599616679

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *