መከላከያ2-0ወልዲያ
26′ ምንይሉ ወንድሙ (ፍ.ቅ.ም)፣ 69′ ማራኪ ወርቁ
ጨዋታው በመከላከያ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።
90′ የባከነ ሰዓት – 4 ደቂቃ
89′ የተጫዋች ለውጥ – መከላከያ ምንይሉ ወንድሙ ወጥቶ ካርሎስ ዳምጠው ገብቷል።
86′ ማራኪ ወርቁ የበረኛውን መውጣት ተመልክቶ ከርቀት የመታው ኳስ ከግቡ አናት በላይ ወጥቷል።
82′ ጫላ ድሪባ ከግብ ጠባቂው ጋር ተገናኝቶ የመታው ኳስ ተመልሷል፤ የተመለሰውን ኳስ አንዷለም ንጉሴ ሞክሮ ወደዉጭ ወጥቶበታል።
75′ የተጫዋች ለውጥ – መከላከያ ሳሙኤል ሳሊሶ ወጥቶ መስፍን ኪዳኔ ገብቷል።
72′ የተጫዋች ለውጥ – መከላከያ
ሚካኤል ደስታ ወጥቶ ቴዎድሮስ ታፈሰ ገብቷል።
70′ የተጫዋች ለውጥ – ወልዲያ ያሬድ ሐሰን ወጥቶ ሙሉጌታ ረጋሳ ገብቷል። ታዬ አስማረ ወጥቶ ሀብታሙ ሸዋአለም ገብቷል።
69′ ጎል!!!!! ማራኪ ወርቁ ከምንይሉ ወንድሙ በጥሩ ሁኔታ የተቀበለውን ኳስ ወደ ግብ በመቀየር የመከላከያን መሪነት አስፍቷል።
62′ ምንያህል ይመር ከሳጥኑ ውጪ የመታው ኳስ ከግቡ አናት በላይ ወጥቷል።
56′ ሳሙኤል ታዬ ከግብ ጠባቂው ጋር ተገናኝቶ የሞከረው ኳስ ተመልሶበታል።
46′ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል።
የመጀመሪያው አጋማሽ በመከላከያ 1-0 መሪነት ተጠናቋል።
45′ የባከነ ሰዓት – 1 ደቂቃ
26′ ጎል!!!!! ምንይሉ ወንድሙ መከላከያ ያገኘውን ፍፁም ቅጣት ምት በመጠቀም ግብ አስቆጥሯል።
15′ ጫላ ድሪባ ከሳጥኑ ጠርዝ ላይ የመታውን ኳስ ግብ ጠባቂው አቤል ይዞታል።
10′ በሃይሉ ግርማ በግንባር የሞከረውን ኳስ ግብ ጠባቂው መልሶታል።
8′ ሚካኤል ደስታ ከቅጣት ምት ያሻማውን ኳስ ምንይሉ ወንድሙ ገጭቶ ወደውጪ ወጥቶበታል።
3′ ያሬድ ሐሰን ከሳጥን ውጪ የመታውን ኳስ ግብ ጠባቂው በቀላሉ ይዞታል።
1′ ሳሙኤል ታዬ በሚገርም ሁኔታ 4 ተከላካዮችን አልፎ የሞከረውን ኳስ ግብ ጠባቂው አውጥቶታል።
ጨዋታው ተጀምሯል።
8፡40 – የሁለቱ ክለቦች ተጫዋቾች ወደ ሜዳ በመውጣት እያሟሟቁ ይገኛሉ።
መከላከያ
1. አቤል ማሞ
3. ቴዎድሮስ በቀለ — 16. አዲሱ ተስፋዬ — 4. አወል አብደላህ–2. ሽመልስ ተገኝ
19. ሳሙኤል ታዬ — 21. በሀይሉ ግርማ — 13. ሚካኤል ደስታ — 9. ሳሙኤል ሳሊሶ
7. ማራኪ ወርቁ — 14 ምንይሉ ወንድሙ
ተጠባባቂዎች
22. ይድነቃቸው ኪዳኔ
23. መስፍን ኪዳኔ
5. ታፈሰ ሰርካ
15. ቴዎድሮስ ታፈሰ
10. የተሻ ግዛው
11. ካርሎስ ዳምጠው
28. ሚሊዬን በየነ
ወልዲያ
16. ኤሚክሪል ቢሌንጋ ኤኖህ
3. ቢኒያም ዳርሰማ — 14. ያሬድ ዘውድነህ — 25. አዳሙ መሀመድ — 6. ዮሐንስ ሀይሉ
5. ያሬድ ሀሰን — 18. ዳንኤል ደምሴ — 28. ታዬ አስማረ — 8. ምንያህል ይመር
15. ጫላ ድሪባ — 2. አንዱአለም ንጉሴ
ተጠባባቂዎች
13. አንተነህ አሳየ
4. ሙሉነህ ጌታሁን
10. ሙሉጌታ ረጋሳ
21. ሀብታሙ ሸዋለም
19. አለማየው ግርማ
11. በድሩ ኑርሁሴን
23. ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ