የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ውጤት እና ቀጣይ ጨዋታ

መጋቢት 30 ቀን 2006

09፡00 – መከላከያ 2-0 ሐረርቢራ

-ሀብታሙ መንገሻ

-ሙሉአለም ጥላሁን

11፡30 – ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ሙገር ሲሚንቶ

-አኪም አካንዴ

ሚያዝያ 1 ቀን 2006

11፡30 – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና

ደደቢት ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል)

ግማሽፍፃሜ

ጨዋታ 1 ፡ መከላከያ ከ ደደቢት እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊ

ጨዋታ 2 ፡ ሙገር ሲሚንቶ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና አሸናፊ

ፍፃሜ

የጨዋታ 1 አሸናፊ ከ ጨዋታ 2 አሸናፊ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *