መፅሄቷ የመጀመርያ እትም እንደመሆኗ እና አመዛኙን የመፅሄት ክፍል በፕሪሚየር ሊጉ ግማሽ የውድድር ዘመን ላይ በማተኮሯ ይህን እትም ‹‹ልዩ እትም›› ብለን ሰይመነዋል። መፅሄቷ በውስጧ የፕሪሚየር ሊጉ የመጀመርያ ዙር መጠናቀቅን አስመልክቶ በርካታ ፅሁፎችን ይዛለች። ትንታኔዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ አስተያየቶች እና ሌሎች በርካታ ቁምነገሮች ተካተውበታል። መፅሄቷን አንብበው ማወቅ ሊኖርባቸው የሚገባችሁን ቁምነገሮች ካገኛችሁ ዘንዳ አስተያየታችሁን፣ ጥቆማችሁን እና ማንኛውንም ምክንያታዊ ትችት በሙሉ
ልብ ለመቀበል ሶከር ኢትዮጵያ ትጠብቃችኋለች። ካለእናንተ አንባቢዎች ድጋፍ እና ማበረታቻ አንዲትም እርምጃ ፈቀቅ ማለት አንችልምና።
እባክዎ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን በፒዲኤፍ ፎርማት ተዘጋጀውን መፅሄት ዳውንሎድ ያድርጉ።
https://dl.dropboxusercontent.com/s/zjv9zbdwvgmwqyr/Soccer%20Ethiopia%20Issue%201.pdf?dl=1
{jcomments on}