የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች መቼ እንደሚካሄዱ ታውቀዋል

በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መቐለ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ ባደረጉት ጨዋታ በተነሳ ረብሻ ጨዋታው መቋረጡና በ25ኛው ሳምንት ሊካሄዱ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች ወደ ሌላ ጊዜ መራዘማቸው የሚታወስ ነው፡፡ ፌዴሬሽኑ ዛሬ ይፋ ባደረገው መሰረት ሶስቱ ጨዋታዎች መቼ እንደሚካሄዱ ቀን ወጥቶላቸዋል፡፡

በመቐለ ከተማ እና ባህርዳር ከተማ መካከል እየተደረገ የነበረውና የተቋረጠው ጨዋታ ግንቦት 29 ቀን 2009 መቐለ ላይ በዝግ ስታድየም ከተቋረጠበት እንዲቀጥል የተወሰነ ሲሆን በ25ኛው ሳምንት ያልደረገት የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ባህርዳር ከተማ እንዲሁም የመቐለ ከተማ ከ ወሎ ኮምቦልቻ ጨዋታዎች ሰኔ 2 ቀን 2009 የሚደረጉ ይሆናል፡፡

23ኛ ሳምንት

25ኛ ሳምንት

 

በተስተካካይ ጨዋታዎቹ ምክንያት ከ27ኛው ሳምንት ጀምሮ ያሉት መርሃ ግብሮች ላይ የቀን ሽግሽግ ተደርጓል

[table id=289 /]

[table id=290 /]

[table id=291 /]

[table id=292 /]

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *